Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጂፒን ስላየነው ሁላችንም በጣም ደስ ብሎናል በጣም ደስ የሚል ጎበዝ ሠራተኛ ከትንሱም ጋ ደስ ሲሉ በዚሁ ይቀጥል ሁሌም እንየው
ሴፉን እና ነፃነትን ጋብዙልን ከይቅርታ ጋር 👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ቢያቀርቡልን ደስ ይላል
ደምሩዉዶቸ❤❤🎉🎉
Yanm xeyaqe naww natse begbzzze
ዛሬ አልፎልኝ ትሱና ጃፒን አይቸ ነው የመጣሁት ማነው እደኔ ጃፒን አይቶ ደስያለው ❤
እኔ
እኔ❤❤❤❤
እኔም ከምረ ደስ ነው ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ❤❤
እኔ❤
ቆየት ያሉ ኮሜድያኖች እየመጡ ነው ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
አረ ተዉ በአማራነቱ ብቻ ለሚታለደው ለንፁሁ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ለፋኖ ድጋፍ ሁኑ😢😢
Chere sil alwedem yalechew man neberech ?
ለምን ድራሹ አይጠፋም አንተ እዚ ገብተህ እየተዝናናህ ኮመንት ከምትሰጥ ለምን ወርደህ አትፋለምም
እሸቱን መለሠና ሰይፉ ይቅረቡ 😂❤❤
ዛሬ ትንሱን እና ጃፒን አንድ ላይ ስላየዋቸዉ ደስ አለኝ በአስፉቲ ቦታ ቢተካ ❤❤❤ 😍😍😘😘
ጃፒን እቢኤስ ለይ ይሰራ ዬሚትሉ👍😔
ደምሪኘዉደ❤🎉
ይሳረል ቆይ እስቲ ተረገጉ ወዳ አሜሪካ ሚማለስ ከሆነስ
ምን አውቆ ይሰራል
አረ ወደዛ ሱሰኛ ማይረባ ምን አስተማሪ ነገር አለው
😅😅😅😅😅😅😅😅 የዛሬ ደሞ ይለያል የእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ኑሩልኝ ❤❤❤
ዛሬ ትንሸ እረፍት ላይ ያሰፊቲን ምትክ አምሳያ ልጁን ጃፒን ሰላየው በጣም ደሰ እያለኝ ነው የማዳምን ሰራ የሰራውት ጃፒ ሁሌም እንጠብቃለንየቃጠሎ ፍልሚያ ሁሌም አርቲሰቶች ይቅረቡ በማዳም ጩኸት የተወጠረ አይምሮ ደሰ የሚል ሳቅ ገጠመው
ዛሬ ገና አሳቀኝ ይህ ፕሮግራም እበየ እስኪወርድ ነው የሳኩት😂😂😂😂
ትንሱዬ በጣም ደስ ይላል የዛሬዎቹ ሆድ ያቆስላሉ😂😂😂😂😂 አብይ ጾም ሲገባ ዶሮው ይቀየር የምትሉ በላይክ አሳዮኘ 👍👍👍👍👍 በእጀራ ወይንም በዳቦ ይሁን በጾሙ ዶሮ እዳታቀርቡ አደራ ። ።
ሁለቱ አንጋፋ ሠው ናቸው ጤና ይስጣቹ❤❤❤
ይለያሉ ደስ ሲሉ እናመሠግናለን ፈታ አደረጋችሑን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛላችሑ
በጣም የተዝናናሁበት የቃጠሎ ፍልሚያ
አይ ስንቴ ገና ሳየው እኮ ነው ሚያስቀኝ 😂ጥርሴስ ልማዱ ነው አይኔን አታስቂኝ አለ ያገሬ ሰው 😂እንደ ጥርሴ ምላሴም ወለቀ 😂
😂😂😂
ስንቴ ምርጥ ሰው እኮ ነው የእውነት
ደምሪኝዉደ
እስኪ ebs ተመልካች ጋብዙ ደግሞ ከኔ ጀምሩ
😂😂😂😂😂 የዛሬዎቹ ይለያሉ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂
መቅረብ ያለባቸው የ ebs ባለቤቱን እና ሰይፉን ነው
ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት አደረኩ 😂😂😂😂😂😂 አልቻልኩም ሆዴን አመመኝ 😂😂😂❤❤❤❤
ማይክርስቶስ በመቅረቡ ደስብሎኛል ለምን አያቀርቡትም እልነበር ስወደው😂😂😂
ይሄ ነገር እኛ የማዳም ቅመሞችን አይመለከትም እንዴ አስቀምሱን እስኪ 😂😂❤❤❤❤❤
እኮ እኛም እንቅረብ
@@hjbj6316 አዎ የእውነት እንቅረብ😂😂💜💜💜💜💜💜
ደሞ ለመቃጠል ፈቃድ መጠየቅ የኔ ቆጆ መዳምሽ ጥሩናት ጥያቄዬ ነው😂😂😂😂😂
በኛ ጊዜ መቶ ሺ ይገባል ሽልማቱ ሐገር ገብተንማ እንቃጠላለን ማለቴ እንወዳደራለን😂😂
እዚህ እምታቃጥለኝ አንሶኝ ደሞ በሚጥሚጣ ሆኦኦ😏
ይሄ ፕሮግራም ከትሱጋ እዴት እደሚያምር ኮሜድያኖቻችን አልቻሉትም ምጥ የያዛት ሴት መሰሉኮ😂😂😂😂😂😂
Please give a chance to Ebs agents, specifically to Tinsye
ምርጥ ኮሜድያን ሰላቀረክልን እናመሰግናለን Ebs❤
ዛሬ ነው በዚክ ውድድር በሳቅ የወደኩት😂😂😂😂😂
ደምሪኝዉደ❤🎉
እኔም😂
@@ShewayeTube-143 እኔን መች ደመርሽኝ
@@seadiwollotube3913 ደመርኩሺዉደ🌹🌹
ፍልፍሉ ይቅረብ እና ይቃጠል ያስቀን😂😂😂😂😂😂😂😂
ሰይፉ እሳ😂😂😂😂
ቃጠሎ ከጀመረ እደዛሬው ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስንታየሁ ስለ ቀረበ በጣም ደስ ብሎኛል 😀😀😀😀😁😁😁 ሳስበዉ ነበር
ዛሬ አራተኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው
ረመዳን ሙባረክ
😂😂😂 የኔ እቁ ኮሜዲያለኖች ❤
የዛሬዎቹስ ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ😂😂😂 እደጥርሴ ምላሴ ውልቅ ባለ አላለም😅😅😅😅😅
Bhjjhggghhjhgfrggjjj
ጥሩ ነው እንደዚ ፈታ የሚያረጉ ሰዎችን ጋብዙልን
ፈታ ነው ያልኩት ዛሬ ጌታን😂😂😂😂
እኔ የትሱ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂😂😂
ስታየው ስወደው ገና ሳየው ነው የምስቀው😂
በእውነት እሄንን ውድድር እኔም ከወረ ቦሃላ ሀገር እሂደለው እወዳደራለሁ
ወላሒ የዛሬው በጣም ነው ያሣቀኝ ምርጥ ኮሚዲያኖች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እንዝቃለን እንዝቃለን እያልክ መጣህ ትንሱዬ ❤
ማርያምን እደዛሬው ስቄ አላቅም 😂😂😂😂😂😂
አስፍቲ አልሞተም በጣም ደስ ብሎኛል ጃፒን ስላየሁ በዚሁ ይቀጥል የምትሉ ላይክ
በጣም የምወደው የሚያዝናና ፕሮግራም ነው በርቱ እየተቃጠላችሁ አስቁን😂እባካችሁ ሰይፉን ጋብዙት።
በርቱ ኮምድያኖች ❤️❤️🤣🤣🤣
ወይ ስንቴ ሳቁ እራሱ ያስቀኛል
እስኪ በሳምንት ሁለቴ አርጉት ውይ ይሀንን ብሮግራም ስወደውውውውው
Amazing job o want to try it
ምናለ ቢቀርባችሁ ይዝቃሉ በል አለ ውይይ በፈጣሪ ሆዴ ቆሰለ ዛሬስ😂😂😂😂
በሳቅ ጨረስኩት 🥰🥰🥰🥰
እናንተ ለምትበሉት የኔ ጨጓራ የሚታመመው ምን ጉድ ነው በስመአብ
በሳቅ 😂😂😂😂😂 እምወዳቸው ኮሚዲያን
ትንሱ ዬ ናፍቆቴ እንዝቃለን እንዝቃለን የምትላት ነገር 💝
ደጋግሜ ማየው አዝናኝ ፍልሚያ😂
ይን ጨዋታ ግን ከታወቂ ወጭ ላሉትም ማለቲ ሁሉም ሰው ቤሳተፈበት አሪፍ ነበር በዚያወም ሚስኪኑ ይጠቀማን
አብይን ባቃጠሉት ወይም ሺመልስ እና አበበች። የኦሮሚያ መሬት አስተዳደርም እደዚህ ቢቃጠሉ ጥሩ ነበር
እነሡ፣እሄምሥያሣቸዉ😅😅
ተንሱ አሁን ነፍስህ ይማራል አኔ የሚገርመኝ ሰዎቹ በሰላም ያድራሉ ጨጕራጨው ደህና ነው ሽንት ቤት ገብተው በሰላም የውጣ ሰው ካለ ትንሣኤ ጠይቅና ንገረን
ሰይፉና ነፃነት ወርቅነህ ይቅረቡልን
የኑሮ ውድነት ገና ብዙ ያሳያል
የድሮአራዳ የፊት ጥርስየለውም ስላየዋችሑ ደስብሎኛል❤❤
ዛሬገና ስንቱ አስቂኝ ጋበዝክ
አቦ ኑሩልኝ ይመቻችሁ
😂😂😂በጣም ነው ያሳቁኝ😂 ዛሬ ልደቴ ነው ደብሮኝ ነበር በስራ ነው እያሳለፍኩ ያለሁት😢 ግን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
Zare begize ayehuachu 🎉❤🎉
ለካ በርበሬ የተወደደብን ኢሔንን ፕሮግራም ታሳቢ አድርጎነው ፍትህ ለበርበሬያችን
ቀላል
😅😅😅😅ሳህ
😂😂😂😂😂😂
ምርጦች ናቹ መቴ እና ስንቴ አሁን ነዉ ማይ ክርስቶስ ማለት
የስታየውን ትክክለኛ ፊት ዛሬነው ያየውት ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂😂የድሮ ኮመዲያኖች ዋው
😂😂😂😂😂ወይኒ የዛሬወቹ በጣም ነው ዘና ነው የሚረጉት
😂😂😂😂 እስከዛሬ ካየዋቸው 😂😂😂 እናንተ አዝናናችሑኝ
የቃጠሎ ፍልሚያ በጣም ከባድ ነው ባለቤቴ ጎበዝ ስለሆን አብረን እንመጣና እኔ ከአንድ ጉርሻ በላይ አልችልም ስለዚህ ባለቤቴ ያሸንፍና ተሸልመን ወደ ቤታችን
በጨረሰ ቢሆን
😂😂😂😂
ውይ ዛሬስ እነሱ በቃጠሎ እኔ በሳቅ ንፍር ነው ያደረጋቹኝ ይመቻቹ ኣቦ ኢቢኤሶች ክበሩልን
Ebs ከሚታየው ፕሮግራም ለ ኔ አሰቂኝ አንደያ የቃጠሎ ፕሮግራም ነው 🤣🤣🤣
በእውነት የዛሬወቹ ትለያላችሁ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤ውይ ስቴ የሳቄ ምጭ
ዛሬ ደስ ይላል ስወዳቸዉ❤❤❤❤
ፍትህ ለተገፋው ለአማራ ህዝብ😢😢
ትንሱ 😂😂😂😂እንዝቃለን እንዝቃለን😂😂
ወይኔ በሳቅ😂😂 የኔ የዋሆች 😍😍😍
እደጥርሴ ምላሤም ውል ባለ አላለም😂😂😅 እረ ከባድ ቃጠሎ ነው😢
😂😂😂😂😂😂እካ
ስንት ደጋግሜ አየሁት😂😂😂😂😂😂 ምቴ እና ስንቴ❤❤❤
ሆደ ፈረሰ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂 ያአላህ😂😂😂😂
ዛሬግን.በናተሞትክኝ.በሳቅእድሜ.ይሶጣችሁ.እንወዳችሗለን.በጣም.እደዛሬስቄአላቅም.የናተይለያል🙌🙏
ሠይፉ ሢቃጠል ማየት እፈልጋለሁ😂😂😂
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ❤❤❤❤
ዛሬ ከፍቶኚ ነበር ዘና ነዉ ያረጉኚ ሳሞት ደሙ ማን ይመጣ ይሆን 😂😂😂😂😂
ትንሴ እንዝቃለን እንዝቃለን እንዝቃለን እያልክ ሰው ታቃጥላለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
ትንሹ አስፊቲ ቁርጥ አባቱን አይጥፋ ከኢቢኤስ ቤት😢❤
እንደዛሬው ስቄ አላውቅም ስንቴ ምርጥ ኮሜድያን ነክ ከምር ንከር እንጂ እያገላበጠ ይዠልጣል ያልካት😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂 ውይ በሳቅ ቆሰልኩ እፎይ
ዘሩ ሞላና ባሻ ይቅረቡልን የምትሉ
በጣም ነው የሳኩት😂😂😂ምርጦቹ
ዛሬ ሆደ ቆሰለ በሳቅ እየሳኩ ጨረሥኩት😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
ግን እደዚህ ባያቃጥሏቸው 😢😢😢😢😢 አሳዘኑኝ
ለቀሶና ሰቅ በአነድ😂😢
የሰው ልጅ የደቡብ አሜሪካን ሚጥሚጣ:እንኳን ምላስን እጅን የሚያነደውን ይበላል: እናንተ ይህንን ታካብዳላችሁ እንዴ😂😂😂
ላይክ ስወድ❤❤❤
ሴፉን እና እሼቱ መለሰ ጋብዙልን
ኢቢኤሶች ታዋቂ ሰወችን ብቻ ነው የምታሳትፉት
ኢደኔ አይነቱን ደሀ ብትጋብዙን ከዚህ ኑሮ የበለጥ አያቃጥለኝም ነበር አምሳዋን እያሰብኩ አይደለም እስከ አምስት እስከ ሀያም ቢሆን እበላለሁ
አይመስለኝ ቁጥር እለ በቁጥሩ መሳተፍ ሚፍልግ ስው ነው ደውሎሚመጣው እንጂ
ደውለሽ ተመዝገቢ እነሱ አይጋብዙም በፈቃደኝነት የደወለላቸውን እንጅ
እስከዛሬ ከቀረቡት ውስጥ ህጉን ተከትሎ በስርሃት እየዛቀ የበላ .... ማይ ክርስቶስ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
This was by the funniest since the show started with much respect for Sinte.
ጂፒን ስላየነው ሁላችንም በጣም ደስ ብሎናል በጣም ደስ የሚል ጎበዝ ሠራተኛ ከትንሱም ጋ ደስ ሲሉ በዚሁ ይቀጥል ሁሌም እንየው
ሴፉን እና ነፃነትን ጋብዙልን ከይቅርታ ጋር 👍👍👍👍👍👍👍👍
እውነት ቢያቀርቡልን ደስ ይላል
ደምሩዉዶቸ❤❤🎉🎉
Yanm xeyaqe naww natse begbzzze
ዛሬ አልፎልኝ ትሱና ጃፒን አይቸ ነው የመጣሁት ማነው እደኔ ጃፒን አይቶ ደስያለው ❤
እኔ
እኔ❤❤❤❤
እኔም ከምረ ደስ ነው ያለኝ🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ❤❤
እኔ❤
ቆየት ያሉ ኮሜድያኖች እየመጡ ነው ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
አረ ተዉ በአማራነቱ ብቻ ለሚታለደው ለንፁሁ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ለፋኖ ድጋፍ ሁኑ😢😢
Chere sil alwedem yalechew man neberech ?
ለምን ድራሹ አይጠፋም አንተ እዚ ገብተህ እየተዝናናህ ኮመንት ከምትሰጥ ለምን ወርደህ አትፋለምም
እሸቱን መለሠና ሰይፉ ይቅረቡ 😂❤❤
ዛሬ ትንሱን እና ጃፒን አንድ ላይ ስላየዋቸዉ ደስ አለኝ በአስፉቲ ቦታ ቢተካ ❤❤❤ 😍😍😘😘
ጃፒን እቢኤስ ለይ ይሰራ ዬሚትሉ👍😔
ደምሪኘዉደ❤🎉
ይሳረል ቆይ እስቲ ተረገጉ ወዳ አሜሪካ ሚማለስ ከሆነስ
ምን አውቆ ይሰራል
አረ ወደዛ ሱሰኛ ማይረባ ምን አስተማሪ ነገር አለው
😅😅😅😅😅😅😅😅 የዛሬ ደሞ ይለያል የእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ኑሩልኝ ❤❤❤
ዛሬ ትንሸ እረፍት ላይ ያሰፊቲን ምትክ አምሳያ ልጁን ጃፒን ሰላየው በጣም ደሰ እያለኝ ነው የማዳምን ሰራ የሰራውት ጃፒ ሁሌም እንጠብቃለን
የቃጠሎ ፍልሚያ ሁሌም አርቲሰቶች ይቅረቡ በማዳም ጩኸት የተወጠረ አይምሮ ደሰ የሚል ሳቅ ገጠመው